Flip Your Trip – Shared Rides [am]

የሚጋሯቸው ግልቢያዎች

መኪና እንዲኖሮት ወይም ብቻዎን ማሽከርከር የማይጠይቁ ብዙ የመዟዟሪያ መንገዶች አሉ።

የሕዝብ መጓጓዣ አዋጭ ባልሆነበት፣ ከመድረሻዎ ርቀው የሚኖሩ ከሆነ ተሳፍረው ለመሄድ መኪና መጋራት ወይም በመለስተኛ አውቶቡስ አብረው በመሳፈር ጉዞ ማጋራት ጥሩ አማራጭ ነው። ጉዞውን በመጋራት፣ ነዳጅ፣ የመንገድ ማለፊያ ክፍያ፣ የመኪና ማቆሚያ እና በመኪና ጥገና ላይ ገንዘብ መቆጠብ ይችላሉ። በተጨማሪም፣ የ HOV መስመሮችን መጠቀም እና የቀንዎን ጊዜ እንደገና መመለስ ይችላሉ!

*በእንግሊዘኛ ብቻ

በተጨማሪም፣ ማሽከርከር ባስፈለግዎት ጊዜ መኪና አብሮ የመጋራት አገልግሎቶች ውስጥ መግባትን ከቁጥር ያስገቡት።

*በእንግሊዘኛ ብቻ

  • *Commute Calculator – Calculate your commute costs and what it would cost to pick another method.

*በእንግሊዘኛ ብቻ