Flip Your Trip – Walk + Roll [am]

በእግር መሄድ/ ማንከባለል

ለመዘዋወር በእግር መሄድ ጤናማ፣ አስደሳች እና ዝቅተኛ ወጭ የሚጠይቅ መንገድ ነው። በእግርም ሆነ ተንቀሳቃሽነት ባለው መሳሪያ የሚጠቀሙ ክሆነ፣ ጉዞዎን እስረግጠው ለመጀመር ከዚህ በታች ያሉትን የመረጃ ምንጮች ይመልከቱ።

  • ጉግል ካርታዎች – የመመላለሻ አማራጮችን፣ መስመሮችን፣ የሕዝብ መጓጓዣ መርሃ ግብሮችን፣ እና ከመስመር ውጭ ካርታዎችን ለማየት፣ በተጨማሪ አንድ ቦታን ለመጎብኘት ከሁሉ ይልቅ በጣም ጥሩውን ጊዜ እና ሌሎችንም ፈልገው እንዲያገኙ የጉግል ካርታዎችን ይጠቀሙ። በድህር አሳሽዎ ውስጥ እና በመተግበሪያ ቅርጸት ዓይነት ለAndroid እና ለiPhone ይገኛል።
  • *ተደራሽ የመስመር እቅድ አውጪ – ሲያትል ዙሪያ ፍላጎቶችዎን ለማስተናገድ መስመርዎን ያቅዱ። የእግረኛ መንገድ ሁኔታዎችን፣ የኩርባ መወጣጫዎችን፣ የአውቶቡስ ማቆሚያ ቦታዎችን፣ ተደራሽ የእግረኛ ምልክቶችን እና ሌሎችንም ይመልከቱ።
  • *የዳገት ከፍታ ተደራሽነት ካርታ – ተንቀሳቃሽነት ያለውን መሣሪያዎን በመምረጥ የዳገት ከፍታ መረጃን ያጣሩ።

*በእንግሊዘኛ ብቻ

*በእንግሊዘኛ ብቻ